በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በስልካችን የምንመዘግብበት የዲጂታል ምርጫ ምዝገባ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBCMar 10, 2026242 views4:11
NewsNEWS

Description

የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ካለፉት የምርጫ ምዝገባዎች ለየት የሚያደርገው በዲጂታል የታገዘ መሆኑ ነው። አሁን ላይ መራጮች ወደ ምዝገባ ጣቢያ መሄድ ሳያስፈልጋቸው፣ ባሉበት ሆነው ስማርት ስልካቸውን በመጠቀም 'ምርጫዬ' በተሰኘው መተግበሪያ ራሳቸውን መመዝገብ ይችላሉ። #Mirchaye #ምርጫዬ #NEBE #የኢትዮጵያ_ምርጫ_ቦርድ #Election2026 #የመራጮች_ምዝገባ #7ኛው_ጠቅላላ_ምርጫ #ebc #etv #ebcdotstream #news