አዲሱ የድል ፕላዛ እና የቁርጡሜ ወንዝ ዳርቻ ተመረቁ | ከንቲባ አዳነች አቤቤ ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBCMar 10, 20261,419 views4:16
NewsNEWS

Description

አዲስ አበባ በደመቀ ሁኔታ ያስመረቀቻቸውን ሁለት ግዙፍ ፕሮጀክቶች ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በይፋ የመረቁት የቁርጡሜ ወንዝ ዳርቻ ልማት እና የድል ፕላዛ፣ ከተማችንን ወደ አዲስ ከፍታ ያሸጋገሩ ድንቅ የጥበብ ውጤቶች ናቸው። በአንድ ወቅት የማይታሰቡ የነበሩ ስፍራዎች ዛሬ ለዓይን የሚማርኩ የመዝናኛ እና የቱሪስት መስህቦች ሆነዋል። #AdanechAbebe #አዳነች_አቤቤ #QurtumeRiverSide #የቁርጡሜ_ወንዝ #DilPlaza #የድል_ፕላዛ #AddisAbabaCorridor #ebc #etv #ebcdotstream #news