ኢትዮጵያ ሌላ ድንቅ ቅርስ ለዓለም ይፋ አደረገች - የናሲኦል ዋሻ ጉብኝት ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBCMar 10, 2026144 views3:25
NewsNEWS
Description
ኢትዮጵያ ድብቅ የታሪክና የተፈጥሮ ምስጢራትን ማውጣቷን ቀጥላለች! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን መልካ በሎ ወረዳ የሚገኘውን አስደናቂውን የናሲኦል ዋሻ ጎብኝተዋል። ይህ ዋሻ ከተፈጥሮ ውበቱ ባለፈ ጥንታዊ የታሪክ አሻራዎችን የያዘ ድንቅ ስፍራ ነው። #Ethiopia #LandOfOrigins #AbiyAhmed #NasiolCave #Hararghe #VisitEthiopia #HistoricalPlace #Nature #ebcdotstream #news