DW Amharic ኢትዮጵያ በስታዲየሟ ዳግም እንድትጫወት የድሬዳዋ ሚና

DW AmharicMar 10, 202659 views3:36
NewsNEWS

Description

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአምስት ዓመታት በኋላ በሜዳው መጫወት እንዲችል ውሳኔ ማግኘቱ በርካቶችን አስደስቷል ። የድሬዳዋ ስታድየም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ አንደኛው እንደ ዋነኛው ዓላማ ያነገበው ብሔራዊ ቡድኑን መታደግ ነበር ። ምን አሳካ? ዝርዝሩን ከቪዲዮ ዘገባው ያግኙ። የቪዲዮ ዘገባ፦ መሳይ ተክሉ፤ ዶይቸ ቬለ (DW) ድሬዳዋ