Description
ይህ ተከታታይ ድራማ ስለ አንድ የወንጀል ድርጅት ከሃገሪትዋ በህገ-ወጥ መንገድ ብዙ ብር ለማውጣት ሲሞክር ያሳያል። ይሄንን ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን የድርጅት መሪ ለመያዝ አንድ የፖሊስ አባል ሰላይ በመሆን እራሱን እንደ ሹፌር አስመስሎ ድርጅቱ ውስጥ ይገባል። ነገር ግን ሰላዩ የልጅነት ፍቅረኛው የመሪው እጮኛ መሆንዋን ይረዳል፡፡ ከዚያስ? =========================================================== Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series. የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የYouTube ገጻችንን ይከተሉ:: | Official YouTube Channel | http://www